1እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
1不可判斷(路6:37~38、41~42)“不可判斷人,免得你們被判斷。
3በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
2你們怎樣判斷人,也必怎樣被判斷;你們用甚麼標準衡量人,也必照樣被衡量。
4ወይም ወንድምህን። ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
3為甚麼看見你弟兄眼中的木屑,卻不理會自己眼中的梁木呢?
5አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
4你自己眼中有梁木,怎能對弟兄說:‘讓我除掉你眼中的木屑’呢?
6በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።
5偽君子啊!先除掉你眼中的梁木,才可以看得清楚,去除掉弟兄眼中的木屑。
7ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
6不要把聖物給狗,也不要把你們的珍珠丟在豬前,免得牠們用腳把珍珠踐踏,又轉過來猛噬你們。
8የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
7祈求就必得著(路11:9~13,13:24)“你們祈求,就給你們;尋找,就尋見;叩門,就給你們開門。
9ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ ማን ሰው ነው?
8因為凡祈求的就得著,尋找的就尋見,叩門的就給他開門。
10ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?
9你們中間哪一個人,兒子向他要餅,反給他石頭;
11እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?
10要魚,反給他蛇呢?
12እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
11你們雖然邪惡,尚且知道把好東西給兒女,何況你們在天上的父,難道不更把好東西賜給求他的人嗎?
13በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
12你們願意人怎樣待你們,你們也要怎樣待人,這是律法和先知的總綱。
14ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
13“你們當進窄門,因為引到滅亡的門是寬的,路是大的,進去的人也多;
15የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
14但引到生命的門是窄的,路是小的,找著的人也少。
16ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
15壞樹不能結好果子(路6:43~44)“提防假先知!他們披著羊皮到你們當中,裡面卻是殘暴的狼。
17እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
16憑著他們的果子就可以認出他們來:荊棘裡怎能摘到葡萄?蒺藜裡怎能摘到無花果呢?
18መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
17照樣,好樹結好果子,壞樹結壞果子;
19መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
18好樹不能結壞果子,壞樹也不能結好果子。
20ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
19凡是不結好果子的樹,就被砍下來,丟在火中。
21በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
20因此你們憑著他們的果子就可以認出他們來。
22በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
21“不是每一個對我說:‘主啊,主啊!’的人,都能進入天國,唯有遵行我天父旨意的人,才能進去。
23የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
22到那日,必有許多人對我說:‘主啊,主啊!難道我們沒有奉你的名講道,奉你的名趕鬼,奉你的名行過許多神蹟嗎?’
24ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
23但我必向他們聲明:‘我從來不認識你們;你們這些作惡的人,離開我去吧!’
25ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
24聽道要行道(路6:47~49)“所以,凡聽見我這些話又遵行的,就像聰明的人,把自己的房子蓋在磐石上。
26ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
25雨淋、水沖、風吹,搖撼那房子,房子卻不倒塌,因為建基在磐石上。
27ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
26凡聽見我這些話卻不遵行的,就像愚蠢的人,把自己的房子蓋在沙土上。
28ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን
27雨淋、水沖、風吹,搖撼那房子,房子就倒塌了,並且倒塌得很厲害。”
29እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና።
28耶穌講完了這些話,群眾都驚奇他的教訓。
29因為耶穌教導他們,像一個有權柄的人,不像他們的經學家。