1ለገዦችና ለባለ ሥልጣኖች የሚገዙና የሚታዘዙ፥ ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጁ፥ ማንንም የማይሰድቡ፥ የማይከራከሩ፥ ገሮች፥ ለሰው ሁሉ የዋህነትን ሁሉ የሚያሳዩ እንዲሆኑ ኣሳስባቸው።
1要常常留心作善工你要提醒他們服從執政的和掌權的,聽從他們,隨時準備作各種善工。
3እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።
2不可毀謗人,要與人無爭,謙恭有禮,向眾人表現充分溫柔的心。
4ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
3我們從前也是無知、不順服、受了迷惑、被各種私慾和逸樂所奴役,生活在惡毒和嫉妒之中,是可憎可惡的,並且互相仇視。
5እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
4然而,到了 神我們的救主顯明他的恩慈和憐愛的時候,
6ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
5他就救了我們,並不是由於我們所行的義,而是照著他的憐憫,藉著重生的洗和聖靈的更新。
8ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤
6聖靈就是 神藉著我們的救主耶穌基督豐豐富富澆灌在我們身上的,
9ነገር ግን ሞኝነት ካለው ምርመራና ከትውልዶች ታሪክ ከክርክርም ስለ ሕግም ከሚሆን ጠብ ራቅ፤ የማይጠቅሙና ከንቱዎች ናቸውና፤
7使我們既然因著他的恩典得稱為義,就可以憑著永生的盼望成為後嗣。
10መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።
8這話是可信的,我願你確實地強調這些事,使信 神的人常常留心作善工;這些都是美事,並且是對人有益的。
12አርጢሞንን ወይም ቲኪቆስን ወደ አንተ ስልክ፥ ወደ ኒቆጵልዮን ወደ እኔ እንድትመጣ ትጋ፤ በዚያ ልከርም ቈርጬአለሁና።
9你要遠避愚昧的辯論、家譜、紛爭和律法上的爭執,因為這都是虛妄無益的。
13ሕግ አዋቂውን ዜማስንና አጵሎስን ምንም እንዳይጎድልባቸው በጉዞአቸው ተግተህ እርዳ።
10分門結黨的人,警戒一兩次之後,就要和他絕交。
14ከወገናችንም ያሉት ደግሞ ፍሬ ቢሶች ሆነው እንዳይቀሩ፥ የግድ ስለሚያስፈልገው ነገር በመልካም ሥራ እንዲጸኑ ይማሩ።
11你知道這種人已經背道,常常犯罪,定了自己的罪。
15ከእኔ ጋር ያሉት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡልሃል። በእምነት ለሚወዱን ሰላምታ አቅርብልን። ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።
12囑咐和問安我派亞提馬或推基古到你那裡去的時候,你要趕快到尼哥波立來見我,因為我已決定在那裡過冬。
13你要盡力資助西納律師和亞波羅的旅程,使他們不致缺乏。
14我們自己的人也應當學習作善工,供應日常的需要,免得不結果子。
15同我在一起的人都向你問安。請你問候那些因信而愛我們的人。願恩惠與你們眾人同在。